

ምክንያታዊነት || Rationality ክፍል 01 - Pastor Yonas Tsegaye
Pastor Yonas Tsegaye / in Christ's image by Pastor Yonas Tsegaye
S1 · E33
Sep 15, 2026
25:53
Episode notes
6እርሱ በባሕርዩ አምላክ ሆኖ ሳለ፣
ከእግዚአብሔር ጋራ መተካከልን ሊለቅቀው እንደማይገባ አድርጎ አልቈጠረውም፤
7ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ፣
በሰውም አምሳል ተገኝቶ፣
ራሱን ባዶ አደረገ፤
8ሰው ሆኖ ተገልጦም፣
ራሱን ዝቅ አደረገ፤
እስከ ሞት፣ ያውም በመስቀል ላይ እስከ
መሞት ድረስ ታዛዥ ሆነ።
'ስለዚህ እግዚአብሔር እጅግ ከፍ አደረገው፤
ከስምም ሁሉ በላይ የሆነውን ስም ሰጠው፤
'ፊልጵስዩስ 2:9
Keywords
Pastor Yonas Tsegaye
Living Water United Evangelical Churches
#TrustGodsPlan #Matthew16 #ChristianMessage #StayFocused #FaithJourney #Ethiopian #Habesha #Amharic #AmharicMusic
What place this episode is about
Where this episode is made
Administrative