

ምስጋና - መጋቢ ሶፊያ አሊ [ ሚማ] PASTOR MIMA AT LIVING WATER CHURCH ABU DHABI
Pastor Yonas Tsegaye / in Christ's image by Pastor Yonas Tsegaye
S1 · E28
Sep 15, 2026
37:16
Episode notes
የዳዊት መዝሙር።
1ነፍሴ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኪ፤
የውስጥ ሰውነቴም ሁሉ ቅዱስ ስሙን ባርኪ።
2ነፍሴ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኪ፤
ውለታውንም ሁሉ አትርሺ፤
3ኀጢአትሽን ሁሉ ይቅር የሚል፣
ደዌሽንም ሁሉ የሚፈውስ፣
4ሕይወትሽን ከጥፋት ጕድጓድ የሚያድን፣
ምሕረትንና ርኅራኄን የሚያቀዳጅሽ፣
5ጕልማሳነትሽም እንደ ንስር ይታደስ ዘንድ፣
ምኞትሽን በበጎ ነገር የሚያረካ እርሱ ነው።
'መዝሙር 103:1-5
Keywords
Pastor Yonas Tsegaye
Living Water United Evangelical Churches
#TrustGodsPlan #Matthew16 #ChristianMessage #StayFocused #FaithJourney #Ethiopian #Habesha #Amharic #AmharicMusic
PASTOR MIMA
What place this episode is about
Where this episode is made
Administrative