የተሻረው ህግ - ክፍል 02 መጋቢ ዮናስ ጸጋዬ PAS...
የተሻረው ህግ - ክፍል 02 መጋቢ ዮናስ ጸጋዬ PASTOR YONAS TSEGAYE

Pastor Yonas Tsegaye / in Christ's image by Pastor Yonas Tsegaye

Episode notes

'17 “ሕግንና የነቢያትን ቃል ለመሻር የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ለመፈጸም እንጂ ለመሻር አልመጣሁም። 18እውነት እላችኋለሁ፤ ሰማይና ምድር እስኪያልፍ ድረስ ሕግ ሁሉ ይፈጸማል እንጂ ከሕግ አንዲት ፊደል ወይም አንዲት ነጥብ እንኳ አትሻርም። 19ስለዚህ ማንም ከእነዚህ ትእዛዞች አነስተኛዪቱን እንኳ ቢተላለፍ፣ ሌሎችንም እንዲተላለፉ ቢያስተምር፣ በመንግሥተ ሰማይ ታናሽ ተብሎ ይጠራል፤ ነገር ግን እነዚህን ትእዛዞች እየፈጸመ ሌሎችም እንዲፈጽሙ የሚያስተምር በመንግሥተ ሰማይ ታላቅ ይባላል። 20ጽድቃችሁ ከፈሪሳውያንና ከኦሪት ሕግ መምህራን ጽድቅ ልቆ ካልተገኘ መንግሥተ ሰማይ መግባት አትችሉም። '

ማቴዎስ 5:17-20

Keywords
Pastor Yonas Tsegaye Living Water United Evangelical Churches#TrustGodsPlan #Matthew16 #ChristianMessage #StayFocused #FaithJourney #Ethiopian #Habesha #Amharic #AmharicMusic