የአማኝ ሕይወት - Christian Life - Past...
የአማኝ ሕይወት - Christian Life - Pastor Yonas Tsegaye

Pastor Yonas Tsegaye / in Christ's image by Pastor Yonas Tsegaye

Episode notes

'1ክርስቶስ ነጻ ያወጣን በነጻነት እንድንኖር ነው። ስለዚህ ጸንታችሁ ቁሙ፤ ዳግመኛም በባርነት ቀንበር አትጠመዱ። '

ገላትያ 5:1

'26አሁን ካለው ችግር የተነሣ ባላችሁበት ሁኔታ ብትኖሩ መልካም ይመስለኛል። 27አግብተህ ከሆነ መፋታትን አትሻ፤ ካላገባህም ሚስት ለማግባት አትፈልግ። 28ብታገባ ግን ኀጢአት አልሠራህም፤ ድንግሊቱም ብታገባ ኀጢአት አላደረገችም። ነገር ግን የሚያገቡ ሰዎች በዚህ ዓለም ብዙ ችግር ይገጥማቸዋል፤ እኔም ይህ እንዳይደርስባችሁ እወድዳለሁ። '1 ቆሮንቶስ 7:26-28

Keywords
Pastor Yonas Tsegaye Living Water United Evangelical Churches#TrustGodsPlan #Matthew16 #ChristianMessage #StayFocused #FaithJourney #Ethiopian #Habesha #Amharic #AmharicMusic