Episode 2/ 2020 Greatness is in you ! ታላቅነት በውስጥህ አለ ! በእናንተ ውስጥ ያለው በዓለም ካለው ይበልጣል።

Center Point Message . የሴንተር ፖይንት መልእክት Audio with Dr Girma E Lulu by Dr Girma Ethafa Lulu

Episode notes

"ልጆች ሆይ፤ እናንተ ከእግዚአብሔር ናችሁ፤ እነርሱንም አሸንፋችኋቸዋል፤ ምክንያቱም በእናንተ ውስጥ ያለው በዓለም ካለው ይበልጣል። " 1ዮሐንስ 4:4 በእትዮጵያ ወንጌላዊ ቤ/ክ Jan 26,2020 የተላለፈ መልእክት ቅጂ

የሴንተር ፖይንት መልእክት በተለያዩ ኣርእስቶች ማለት በመንፈሳዊ፤ውጤታማ መሪ ስለመሆን፥ስለ ንግድ ስራና ስለ ጤናማ ትዳርና ቤተሰብ ኣያያዝ ጥበብ ላይ በየወሩ መልእክቶችን ያስተላልፋል። ለመከታተል ሰብስክራብ ያድርጉ።፤

Keywords
Youth EffectivenessEthiopiaEritreaAddis Ababasuccesslife skillself improvementcanadagermanyfamily