Audio Message with Dr. Girma Ethafa Lulu
Center Point is aiming to educate and encourage all who are eager to learn and grow to achieve their dreams. We discuss on spiritual growth, effective leadership,building healthy family relationship, parenting and marriage,
Your greatness is in you ! Don't hesitate to subscribe !
ሴንተር ፖይንት መልእክት በተለያዩ ኣርእስቶች ማለት በመንፈሳዊ ፣
ውጤታማ መሪ ስለመሆን ፣ስለ ጤናማ ትዳርና ስለ ቤተሰብ ኣያያዝ ጥበብ ላይ በየወሩ መልእክቶችን ... ... Read more
Podcast episodes
Season 1
Episode 04 ከስዎች ጋር ያለንን ግኑኝነት ጤናማና በፍቅር የተሞላ ስለማድረግ How to make your relationship more loving
Episode 3 How to Speak so that people want to Listen ስዎች የምትሉትን በደንብ እንዲሰሙ የሚረዳ ምክር
Episode 2/ 2020 Greatness is in you ! ታላቅነት በውስጥህ አለ ! በእናንተ ውስጥ ያለው በዓለም ካለው ይበልጣል።
"ልጆች ሆይ፤ እናንተ ከእግዚአብሔር ናችሁ፤ እነርሱንም አሸንፋችኋቸዋል፤ ምክንያቱም በእናንተ ውስጥ ያለው በዓለም ካለው ይበልጣል። " 1ዮሐንስ 4:4 በእትዮጵያ ወንጌላዊ ቤ/ክ Jan 26,2020 የተላለፈ መልእክት ቅጂ የሴንተር ፖይንት መልእክት በተለያዩ ኣርእስቶች ማለት በመንፈሳዊ፤ውጤታማ መሪ ስለመሆን፥ስለ ንግድ ስራና ስለ ጤናማ ትዳርና ቤተሰብ ኣያያዝ ጥበብ ላይ በየወሩ መልእክቶችን ያስተላልፋል። ለመከታተል ሰብስክራብ ያድርጉ።፤
መከባበር የጤናማ ግኑኝነት መሰረት ነዉ Honor Your Partner .
Center Point is aiming to educate and encourage all who are eager to learn and grow to achieve their dreams. We discuss on spiritual growth, effective leadership,building healthy family relationship, parenting and marriage, Your greatness is in you ! Don't hesitate to subscribe !