በክፉ አትፈተንም (የያዕቆብ መልክት) - መጋቢ ዮናስ...

በክፉ አትፈተንም (የያዕቆብ መልክት) - መጋቢ ዮናስ ጸጋዬ ክፍል 01 -

Pastor Yonas Tsegaye / in Christ's image por Pastor Yonas Tsegaye
T1 · E6
23 feb 2026
23:53

Notas del episodio

12በፈተና የሚጸና ሰው ብፁዕ ነው፤ ምክንያቱም ፈተናን ሲቋቋም እግዚአብሔር ለሚወድዱት የሰጠውን ተስፋ፣ የሕይወትን አክሊል ያገኛል።

13ማንም ሲፈተን፣ “እግዚአብሔር ፈተነኝ” አይበል፤ ምክንያቱም እግዚአብሔር በክፉ አይፈተንም፤ እርሱም ማንንም አይፈትንም፤ 14ነገር ግን እያንዳንዱ የሚፈተነው በራሱ ክፉ ምኞት ሲሳብና ሲታለል ነው። 15ምኞትም ከፀነሰች በኋላ ኀጢአትን ትወልዳለች፤ ኀጢአትም ካደገች በኋላ ሞትን ትወልዳለች።

16የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፤ አትታለሉ። 17በጎ ስጦታና ፍጹም በረከት ሁሉ ከላይ፣ ከሰማይ ብርሃናት አባት ይወርዳሉ፤ በርሱ ዘንድ መለዋወጥ፣ ከመዞር የተነሣ የሚያርፍ ጥላም የለም።

'ያዕቆብ 1:12-16

Palabras clave

Pastor Yonas Tsegaye
Living Water United Evangelical Churches
#TrustGodsPlan #Matthew16 #ChristianMessage #StayFocused #FaithJourney #Ethiopian #Habesha #Amharic #AmharicMusic

Dónde está producido este episodio