በክፉ አትፈተንም 02 - መጋቢ ዮናስ ጸጋዬ PASTOR YONAS TSEGAYE - LIVING WATER UNITED
Pastor Yonas Tsegaye / in Christ's image por Pastor Yonas Tsegaye
Notas del episodio
'12በፈተና የሚጸና ሰው ብፁዕ ነው፤ ምክንያቱም ፈተናን ሲቋቋም እግዚአብሔር ለሚወድዱት የሰጠውን ተስፋ፣ የሕይወትን አክሊል ያገኛል። 13ማንም ሲፈተን፣ “እግዚአብሔር ፈተነኝ” አይበል፤ ምክንያቱም እግዚአብሔር በክፉ አይፈተንም፤ እርሱም ማንንም አይፈትንም፤ 14ነገር ግን እያንዳንዱ የሚፈተነው በራሱ ክፉ ምኞት ሲሳብና ሲታለል ነው። '
ያዕቆብ 1:12-14
Palabras clave
Pastor Yonas Tsegaye Living Water United Evangelical Churches#TrustGodsPlan #Matthew16 #ChristianMessage #StayFocused #FaithJourney #Ethiopian #Habesha #Amharic #AmharicMusic
Sobre qué lugar trata este episodio
Dónde está producido este episodio
Administrative